Wednesday, February 29, 2012

የፕሮቴስታንት ዓለም በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት፣ በዲታ ወረዳ፣ ጋናደሬ ቀበሌ ሚገኘው የቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያንን አቃጠሉ


‹‹ወንድሞች ሆይ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት፡፡›› (ያዕ 1 ፡ 2-3)

     ዛሬ ባለንበት ዘመን ቤተ ክርስቲያናችን በተለያ ፈተናዎች እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ቅጥን በመድፈር ምዕመኖን በማገላታትና በመግደል እንዲሁም በክርስቶስ ደም የታነፀውን መቅደስ ማፍረስና ማቃጠል ይገኙበታል፡፡ ይህን የዳቢሎስ ተግባር ከዚህ በፊት በአክራሪ ሙስሊሞች የምናየው ሲሆን የዛሬው ግን የፕሮቴስታንት ዓለም
በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት፣ በዲታ ወረዳ፣ ጋናደሬ ቀበሌ በሚገኘው የቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ላይ ታህሳስ 29ቀን 2004 ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት አካባቢ በነዳጅ ማቃጠላቸውን የሚያሳይ መረጃ በማግኘታችን ልናሳያችሁ ወደድን፡፡


    
የሐሰት ምስክሮችና ዓመፀኖች ተነሥተውብኛልና ለጠላቶቼ ፈቃድ አትስጠኝ።
(መዝ 27፡12) 

No comments:

Post a Comment

ማህበረ ቅዱስ አሞኒ