
ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የአካባቢ ጉዳት ደርሶበታል፡፡ እነሆ ገዳሙን መርዳት የምትፈልጉ ምእመናን የገዳሙ የባንክ አድራሻ የሚከተለው ነው፡፡
ለዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ደብረ ዘይት ቅርንጫፍ
የባንክ ቁጥር 19789
ደብረ ዘይት
እስካሁን በሁለት ቦታዎች ከሚታየው ጢስ በቀር የተነሣ እሳት የለም፡፡ እግዚአብሔር ጸሎታችንን ሰምቷል፤ ድካማችንንም ተቀብሏል፡፡
No comments:
Post a Comment
ማህበረ ቅዱስ አሞኒ